መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:18
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:18 አማ2000
የእግዚአብሔርንም ታቦት ባሰባት ጊዜ በበሩ አጠገብ ካለው ከወንበሩ ወደቀ፤ እርሱ ሸምግሎ፥ ደንግዞም ነበርና ጀርባው ተሰብሮ ሞተ። እርሱም በእስራኤል ላይ አርባ ዓመት ፈራጅ ነበረ።