መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:12
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:12 አማ2000
ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በመሴፋና በአሮጌው ከተማ መካከል አኖረው፤ ስሙንም፥ “እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል” ሲል “አቤንኤዜር” ብሎ ጠራው። እብነ ረድኤት ማለት ነው።