YouVersion Logo
Search Icon

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 8:5-6

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 8:5-6 አማ2000

እን​ዲ​ህም አሉት፥ “እነሆ፥ አንተ ሸም​ግ​ለ​ሃል፤ ልጆ​ች​ህም በመ​ን​ገ​ድህ አይ​ሄ​ዱም፤ አሁ​ንም እንደ ሌሎች አሕ​ዛብ ሁሉ የሚ​ፈ​ር​ድ​ልን ንጉሥ አን​ግ​ሥ​ልን።” “የሚ​ፈ​ር​ድ​ልን ንጉሥ ስጠን” ባሉት ጊዜም ነገሩ ሳሙ​ኤ​ልን አስ​ከ​ፋው፤ ሳሙ​ኤ​ልም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸለየ።