YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ተሰ​ሎ​ንቄ ሰዎች 1 5:23-24

ወደ ተሰ​ሎ​ንቄ ሰዎች 1 5:23-24 አማ2000

የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ። የሚጠራችሁ የታመነ ነው፤ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።