ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:14-15
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:14-15 አማ2000
ይህም አያስደንቅም፤ ሰይጣን ራሱ ተለውጦ እንደ ብርሃን መልአክ ይመስላልና። መልእክተኞቹም የጽድቅ መላእክትን ቢመስሉ፥ ይህ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜያቸው ግን እንደ ሥራቸው ነው።