YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 2 4:16-17

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 2 4:16-17 አማ2000

ስለ​ዚህ አን​ሰ​ልች፤ በውጭ ያለው ሰው​ነ​ታ​ችን ያረ​ጃ​ልና፤ በው​ስጥ ያለው ሰው​ነ​ታ​ችን ግን ዘወ​ትር ይታ​ደ​ሳል። ቀላል የሆ​ነው የጊ​ዜው መከ​ራ​ችን ክብ​ር​ንና ጌት​ነ​ትን ለዘ​ለ​ዓ​ለም አብ​ዝቶ ያደ​ር​ግ​ል​ና​ልና።