YouVersion Logo
Search Icon

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 2 3:11-12

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 2 3:11-12 አማ2000

ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኰላችሁ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ፤ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤