ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 2:11-12
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 2:11-12 አማ2000
ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዐመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።