ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 2:16-17
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 2:16-17 አማ2000
ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የወደደን በጸጋም የዘላለምን መጽናናት በጎንም ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ልባችሁን ያጽናኑት፤ በበጎም ሥራና በቃል ሁሉ ያጽኑአችሁ።