ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-24
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-24 አማ2000
የቀድሞ ጠባያችሁን ከእናንተ አርቁ፤ ይህንም ስሕተት በሚያመጣው ምኞት ስለሚጠፋው ስለ አሮጌው ሰውነት እላለሁ። የልቡናችሁን ዕውቀት አድሱ። እግዚአብሔርም በእውነት፥ በቅንነትና በንጽሕና ያደሰውን አዲሱን ሰውነት ልበሱት።