YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 4:4-5

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 4:4-5 አማ2000

ነገር ግን ቀጠ​ሮው በደ​ረሰ ጊዜ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጁን ላከ፤ ከሴ​ትም ተወ​ለደ፤ የኦ​ሪ​ት​ንም ሕግ ፈጸመ። እኛ የል​ጅ​ነ​ትን ክብር እን​ድ​ና​ገኝ በኦ​ሪት የነ​በ​ሩ​ትን ይዋጅ ዘንድ።