ወደ ዕብራውያን 11:1-2
ወደ ዕብራውያን 11:1-2 አማ2000
እምነትስ ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የምታረጋግጥ፥ የማናየውንም ነገር የምታስረዳ ናት። በዚህም ለሽማግሌዎች ተመሰከረላቸው።