ትንቢተ ኢሳይያስ 31:2
ትንቢተ ኢሳይያስ 31:2 አማ2000
እርሱ ግን ጠቢብ ነው፤ ክፉንም ነገር በላያቸው ያመጣል፤ ቃሉንም አይመልስም፤ በክፉዎችም ሰዎች ቤት ላይ በከንቱ ተስፋቸውም ላይ ይነሣል።