ትንቢተ ኢሳይያስ 35:3-4
ትንቢተ ኢሳይያስ 35:3-4 አማ2000
ደካሞች እጆችና አንካሶች ጕልበቶች፥ ጽኑ። እናንተ አእምሮ የሌላችሁ፥ ልቡናችሁን አረጋጉ፤ ጽኑ፤ አትፍሩ፤ እነሆ፥ አምላካችን ፍርድን ይመልሳል፤ ይበቀላልም፤ እርሱም መጥቶ ያድነናል።