YouVersion Logo
Search Icon

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 39:8

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 39:8 አማ2000

ሕዝ​ቅ​ያ​ስም ኢሳ​ይ​ያ​ስን፥ “እርሱ የተ​ና​ገ​ረው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል መል​ካም ነው፤ ነገር ግን፦ በዘ​መኔ ሰላ​ምና ጽድቅ ይሁን” አለው።

Video for ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 39:8