YouVersion Logo
Search Icon

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:6-7

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:6-7 አማ2000

“ጩኽ” የሚል ሰው ቃል፤ “ምን ብዬ ልጩኽ?” አልሁ። “ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፤ የሰ​ውም ክብሩ ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነው። የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ይነ​ፍ​ስ​በ​ታ​ልና ሣሩ ይደ​ር​ቃል፤ አበ​ባ​ውም ይረ​ግ​ፋል፤ በእ​ው​ነት ሕዝቡ ሣር ነው።

Video for ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:6-7