YouVersion Logo
Search Icon

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 41:19-20

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 41:19-20 አማ2000

በም​ድረ በዳ ዝግ​ባ​ው​ንና ግራ​ሩን፥ ባር​ሰ​ነ​ቱ​ንና የዘ​ይ​ቱን ዛፍ አበ​ቅ​ላ​ለሁ፤ ይኸ​ውም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ ይህን ሁሉ እንደ ሠራ፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ቅዱስ ይህን እንደ አሳየ ያውቁ ዘንድ፥ ያስ​ተ​ው​ሉም ዘንድ፥ ይረ​ዱም ዘንድ፥ ያም​ኑም ዘንድ ነው።

Video for ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 41:19-20