ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10
ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10 አማ2000
ከምግብህም ለተራበ ብታካፍል፥ የተራበች ሰውነትንም ብታጠግብ፥ ያንጊዜ ብርሃንህ በጨለማ ይወጣል፤ ጨለማህም እንደ ቀትር ይሆናል።