የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40
የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40 አማ2000
መጻሕፍትን መርምሩ፤ በእነርሱ የዘለዓለም ሕይወትን የምታገኙ ይመስላችኋልና፤ እነርሱም የእኔ ምስክሮች ናቸው። ሕይወትን ታገኙ ዘንድ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።