መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:7
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:7 አማ2000
አገልጋዬ ሙሴ እንደ አዘዘህ ሕግን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ ጽና፤ እጅግም በርታ፤ ሁሉን እንዴት እንደምትሠራ ታውቅ ዘንድ ከእርሱ ወደ ቀኝ ወደ ግራም አትበል።