መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 6:16
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 6:16 አማ2000
እንዲህም ሆነ፤ ከተማዪቱን ሰባት ጊዜ በዞሩና ካህናቱ ቀንደ መለከቱን በነፉ ጊዜ፤ ኢያሱ ለእስራኤል ልጆች አለ፥ “እግዚአብሔር ከተማዪቱን ሰጥቶአችኋልና ጩኹ።