YouVersion Logo
Search Icon

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:38-39

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:38-39 አማ2000

“ ‘ዐይን ስለ ዐይን ጥርስም ስለ ጥርስ’ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤