YouVersion Logo
Search Icon

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 7:3-4

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 7:3-4 አማ2000

በወንድምህም ዐይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፤ በዐይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን ‘ከዐይንህ ጕድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ’ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዐይንህ ምሰሶ አለ።

Related Videos