YouVersion Logo
Search Icon

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 13:35-37

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 13:35-37 አማ2000

እንግዲህ በማታ ቢሆን ወይም በእኩለ ሌሊት ወይም ዶሮ ሲጮኽ ወይም በማለዳ ቢሆን ባለቤቱ መቼ እንዲመጣ አታውቁምና ድንገት መጥቶ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ ስለዚህ ትጉ። ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ።”

Video for የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 13:35-37