YouVersion Logo
Search Icon

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 7:21-23

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 7:21-23 አማ2000

ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል፤ ሰውን ያረክሰዋል።”

Video for የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 7:21-23