YouVersion Logo
Search Icon

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 8:10-11

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 8:10-11 አማ2000

ሦስተኛውም መልአክ መለከቱን ነፋ፤ እንደ ችቦም የሚቃጠል ታላቅ ኮከብ ከሰማይ ወደቀ፤ በወንዞችና በውሃም ምንጮች ሲሶ ላይ ወደቀ። የኮከቡም ስም እሬቶ ይባላል፤ የውሃውም ሲሶ መራራ ሆነ፤ መራራም ስለተደረገ በውሃው ጠንቅ ብዙ ሰዎች ሞቱ።

Video for የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 8:10-11