YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13

ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13 አማ2000

መጽ​ሐፍ፥ “የሚ​ያ​ም​ን​በት ሁሉ አያ​ፍ​ርም” ብሎ​አል። አይ​ሁ​ዳ​ዊ​ንና አረ​ማ​ዊን አል​ለ​የም፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ባለ​ጸጋ ስለ​ሆነ ለለ​መ​ነው ሁሉ ይበ​ቃ​ልና። “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ስም የሚ​ጠራ ሁሉ ይድ​ናል።”

Video for ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13