YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12

ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ብሎ​አ​ልና፥ “እኔ ሕያው ነኝ፤ ጕል​በ​ትም ሁሉ ለእኔ ይሰ​ግ​ዳል፤ አን​ደ​በ​ትም ሁሉ ለእኔ ይገ​ዛል።” እነሆ፥ ሁላ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ እን​ደ​ም​ን​መ​ረ​መር ታወቀ።