YouVersion Logo
Search Icon

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19 አማ54

አካል ሁሉ ዓይን ቢሆን መስማት ወዴት በተገኘ? ሁሉም መስማት ቢሆን ማሽተት ወዴት በተገኘ? አሁን ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ ብልቶችን እያንዳንዳቸው በአካል አድርጎአል። ሁሉም አንድ ብልት ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ?