YouVersion Logo
Search Icon

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6 አማ54

የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።