YouVersion Logo
Search Icon

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4-5

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4-5 አማ54

ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤