YouVersion Logo
Search Icon

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:45

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:45 አማ54

ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን አለው፦ አንተ ሰይፍና ጦር ጭሬም ይዘህ ትመጣብኛለህ፥ እኔ ግን ዛሬ በተገዳደርኸው በእስራኤል ጭፍሮች አምላክ ስም በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።

Video for አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:45