YouVersion Logo
Search Icon

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14-15

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14-15 አማ54

ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤