YouVersion Logo
Search Icon

የሐዋርያት ሥራ 19:11-12

የሐዋርያት ሥራ 19:11-12 አማ54

እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥ ደዌያቸውም ይለቃቸው ነበር ክፉዎች መናፍስትም ይወጡ ነበር።

Video for የሐዋርያት ሥራ 19:11-12