YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:16-17

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:16-17 አማ54

እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።