YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘዳግም 24:5

ኦሪት ዘዳግም 24:5 አማ54

አዲስ ሚስትም ያገባ ሰው ወደ ጦርነት አይሂድ፥ ነገርም አይጫኑበት፤ ነገር ግን አንድ ዓመት በቤቱ በፈቃዱ ይቀመጥ፥ የወሰዳትንም ሚስቱን ደስ ያሰኛት።