YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5 አማ54

ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥