YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6-7

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6-7 አማ54

በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።