ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:1-2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:1-2 አማ54
ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤