YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:8-9

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:8-9 አማ54

ዛሬ ድምፁን ብትሰሙት፥ አባቶቻችሁ እኔን የፈተኑበት የመረመሩበትም አርባ ዓመትም ሥራዬን ያዩበት በምድረ በዳ በፈተና ቀን በማስመረር እንደ ሆነ፥ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።