YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:8-10

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:8-10 አማ54

ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤ ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።