ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 9:15
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 9:15 አማ54
ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።