YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1 አማ54

ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እየበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል፥ የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብፅም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1