YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:24-25

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:24-25 አማ54

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦ ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 19:25