በዚያም ቀን፦ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፥ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፥ እግዚአብሔር ይህ ነው፥ ጠብቀነዋል፥ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል።
Read ትንቢተ ኢሳይያስ 25
Share
Compare All Versions: ትንቢተ ኢሳይያስ 25:9
Save verses, read offline, watch teaching clips, and more!
Home
Bible
Plans
Videos