YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 38:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 38:1 አማ54

በዚያም ወራት ሕዝቅያስ ለሞት እስኪደርስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ፦ እግዚአብሔር እንዲሁ ይላል፦ ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል አለው።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 38:1