YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:6-7

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:6-7 አማ54

ጩኽ የሚል ሰው ቃል፥ ምን ብዬ ልጩኽ? አልሁ። ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ምድረ በዳ አበባ ነው። የእግዚአብሔር እስትንፋስ ይነፍስበታልና ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ በእውነት ሕዝቡ ሣር ነው።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 40:6-7