YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:3-4

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:3-4 አማ54

የተቀጠቀጠን ሸንበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፥ በእውነት ፍርድን ያወጣል። በምድርም ፍርድን እስኪያደርግ ድረስ ያበራል እንጂ አይጠፋም፥ አሕዛብም በስሙ ይታመናሉ።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 42:3-4