YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:6-7

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:6-7 አማ54

እኔ እግዚአብሔር በጽድቅ ጠርቼሃለህ፥ እጅህንም እይዛለሁ እጠብቅህማለሁ፥ የዕውሩንም ዓይን ትከፍት ዘንድ የተጋዘውንም ከግዞት ቤት በጨለማም የተቀመጡትን ከወህኒ ቤት ታወጣ ዘንድ ለሕዝብ ቃል ኪዳን ለአሕዛብም ብርሃን አድርጌ እሰጥሃለሁ።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 42:6-7