ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና፦ ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው። ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
Read የሉቃስ ወንጌል 19
Share
Compare All Versions: የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
Save verses, read offline, watch teaching clips, and more!
Home
Bible
Plans
Videos